በስልጣን ላይ ያለ ኣንድ የኣሜሪካ ርእስ ብሄር ኣገራችን ሲጎበኝ ፬፬ኛው የኣሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የመጀመሪያው ሆነዋል የፕሬዝዳንቱ ልዩ ኣይሮጵላን የኢትዮጵያ ኣየር ክልል ሲገባ ከምስራቅ ወደ ም እ ራ ብ እንደ መቀነት የተዘረጋ ቀስተ ደመና ልዩውን ኣይሮጵላን እየመራው ወርዷል… ኣስደናቂው ትእይንት ቡዙዎችን ኣስደምሟል.. ኣስገርሟል:: ፕሬዝዳንቱና ጠ/ሚ/ ር ሃይለማርያም በሁለ ቱ ኣገሮች የጋራ ግኑኝነት በኢኮኖሚ በጸጥታና በኣካባቢ ሰላም እንዲሁም በሰባዊ መብት ጉዳዮች ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሰፊ የሆነ ማብራሪያ ሰጥተዋል የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ::
Monday, July 27, 2015
የፕሬዝዳንቱ ልዩ ኣይሮጵላን በቀስተ ደመና እየተመራ ኣረፈ::
3:43 PM
No comments
በስልጣን ላይ ያለ ኣንድ የኣሜሪካ ርእስ ብሄር ኣገራችን ሲጎበኝ ፬፬ኛው የኣሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የመጀመሪያው ሆነዋል የፕሬዝዳንቱ ልዩ ኣይሮጵላን የኢትዮጵያ ኣየር ክልል ሲገባ ከምስራቅ ወደ ም እ ራ ብ እንደ መቀነት የተዘረጋ ቀስተ ደመና ልዩውን ኣይሮጵላን እየመራው ወርዷል… ኣስደናቂው ትእይንት ቡዙዎችን ኣስደምሟል.. ኣስገርሟል:: ፕሬዝዳንቱና ጠ/ሚ/ ር ሃይለማርያም በሁለ ቱ ኣገሮች የጋራ ግኑኝነት በኢኮኖሚ በጸጥታና በኣካባቢ ሰላም እንዲሁም በሰባዊ መብት ጉዳዮች ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሰፊ የሆነ ማብራሪያ ሰጥተዋል የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ::
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
0 comments:
Post a Comment