ዋና መሥሪያ ቤቱ ብራይትን ኮሎራዶ የሆነው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቍጥሩ ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ኃምሳ ሰባት የሆነ የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንት መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ማግኘቱን ኣስታወቀ። ፓተንቱ የተሰጠው ለፈጠራው የኩባንያው ባለቤት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ነው። ኣብሻ ሥርዓት በመባል በታወቀው ዘዴ መጀመሪያ መርገጫ ላይ ያሉት ቀለሞች የሚከተቡት እያንዳንዳቸው በኣንድ መርገጫ ሲሆን ሌሎቹ በሁለት መርገጫዎች ብቻ ነው። ይህ ኮምፕዩተሮች፣ የእጅ ስልኮችና ተመሳሳይ መሣሪያዎች ውስጥ የእንግሊዝኛውን ፊደላት ከሚከትቡበት ዘዴ ጋር የተቀራረበ ነው። በተጨማሪም ቍጥሩ 20090179778 የሆነውን የፈጠራውን ገለጻ የኣሜሪካ መንግሥት ከኣተመበት ሓምሌ ፱ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. ወዲህ የዶክተሩን ጽሑፍ የጠቀሱ ስድስት ኣዳዲስ ፓተንቶች ለሌሎች ተሰጥተዋል።
Saturday, June 6, 2015
የግዕዝ ፊደል የዩናይትድ እስቴትስ የባለቤትነት መብት ኣገኘ።
ዋና መሥሪያ ቤቱ ብራይትን ኮሎራዶ የሆነው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቍጥሩ ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ኃምሳ ሰባት የሆነ የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንት መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ማግኘቱን ኣስታወቀ። ፓተንቱ የተሰጠው ለፈጠራው የኩባንያው ባለቤት ለዶ/ር ኣበራ ሞላ ነው። ኣብሻ ሥርዓት በመባል በታወቀው ዘዴ መጀመሪያ መርገጫ ላይ ያሉት ቀለሞች የሚከተቡት እያንዳንዳቸው በኣንድ መርገጫ ሲሆን ሌሎቹ በሁለት መርገጫዎች ብቻ ነው። ይህ ኮምፕዩተሮች፣ የእጅ ስልኮችና ተመሳሳይ መሣሪያዎች ውስጥ የእንግሊዝኛውን ፊደላት ከሚከትቡበት ዘዴ ጋር የተቀራረበ ነው። በተጨማሪም ቍጥሩ 20090179778 የሆነውን የፈጠራውን ገለጻ የኣሜሪካ መንግሥት ከኣተመበት ሓምሌ ፱ ቀን ፳፻፩ ዓ.ም. ወዲህ የዶክተሩን ጽሑፍ የጠቀሱ ስድስት ኣዳዲስ ፓተንቶች ለሌሎች ተሰጥተዋል።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Editor’s note,
ReplyDeleteኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ( http://www.ethiopian-this-week.com/) ለዶክተር ኣበራ ሞላ የረጅም ጊዜ ጥረታቸውና ልፋታቸው ውጤት ኣይቶ በማየቱ ደስታውን እየገለጸ ይህ የሳቸው ድል ብቻ ሳይሆን ለሀገራችንም ትልቅ ክብርና ስምን የሚያስጥ በመሆኑ ኣገር ወዳድ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ እንኴን ደስ ኣላች ሁ እያልን ስለ ዶክተሩ ተጨማሪ ስራዎችና ስለ ፓተንት መብት ( የፈጠራ ባለቤትንት እውቅና ) በ ይበልጥ ለመረዳት ተጨማሪ መረጃዎችን በዚህ http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A3%E1%89%A0%E1%88%AB_%E1%88%9E%E1%88%8B
ማስፈነጠሪያ ( ሊንክ ) የ ምታገኙ መሆናችንን እየገለጽን በቅርቡ የሳምንታዊ ድህረ ገጽ ሬድዮናችንም እንግዳ ኣድርገን የምንጋብዛቸው መሆናችንን እናስታውቃለን::
Dr Enamesgenalen ! Edeme estelen ! Meneme enkuan bahunu gizee menegestachen tekuret bayesetewum ....
ReplyDelete