Tuesday, June 30, 2015

ኢሕአዴግ በትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተቃዋሚዎችን አሳትፋለሁ አለ::ግንቦት 16 ቀን 2007 .. በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ኢሕአዴግና አጋር ፓርቲዎች ሙሉ በሙሉ ማሸነፋቸው መገለጹ ይታወሳል፡፡ በዚህ መሠረት በሕዝብ ተወካዮችም ሆነ በክልል ምክር ቤቶች ውስጥ ተቃዋሚዎች ሐሳባቸውን የሚገልጹበት ዕድል ባለመኖሩ፣ ገዢው ፓርቲ ተቃዋሚዎች በአገራዊ ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ እንደሚመቻች፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንንና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን አስታውቀዋል፡፡
በዚህ መሠረት በዚህ ሳምንት በመላ አገሪቱ በሚጀመረው የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውይይት ላይ ተቃዋሚዎች ተሳታፊ ይሆናሉ ተብሏል፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከሰኔ 22 ቀን 2007 .. ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት በሚካሄደው ውይይት ተቃዋሚዎች እንዲሳተፉ ባይጋበዙም፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዕቅዱ ግብዓት ወይም ሐሳብ የሚሰጡበት ራሱን የቻለ መድረክ ይዘጋጃል፡፡
‹‹ተቃዋሚዎች ከሕዝብ ጋር ተቀላቅለው ለውይይት ቢቀርቡ ሐሳባቸው ሊዋጥና በሚገባ ላይስተናገዱ ይችላሉ፤›› በማለት አቶ ሬድዋን ተቃዋሚዎች ለብቻቸው መድረክ እንደሚዘጋጅላቸው ገልጸዋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ሁለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተለያዩ ሐሳቦችን አራምደዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጉዳዩን አጣጥለውታል፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግር በእንደዚህ ዓይነት መንገድ አይፈታም፡፡ ሥር የሰደደ ችግር አለ ከተባለ ሥር የሰደደ መፍትሔ ነው መቅረብ ያለበት፡፡ ለብ ለብ ሊሆን አይችልም፤›› በማለት በውይይቱ መሳተፍ ኢሕአዴግን እንደማጀብ አድርገው ገልጸዋል፡፡
የኢዴፓ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ወንድወሰን ተሾመ በበኩላቸው፣ መንግሥት በዕቅድ ሰነዱ ላይ ለመወያየት ይፋዊ ጥያቄ ያላቀረበ ቢሆንም ኢዴፓ ከመኢአድና ከኢራፓ ጋር በመሆን ሰላማዊ ትግሉ በሚቀጥልበት መንገድ ላይ መምከር መጀመራቸውንና በቅርቡም መግለጫ እንደሚሰጡበት አስታውቀዋል፡፡ በኢዴፓ በኩል መንግሥት ጥያቄ ካቀረበ በሥራ አስፈጻሚው በኩል ውይይት ተደርጎ እንደሚወሰን አቶ ወንድወሰን ተናግረዋል፡፡
በአቶ መኮንን ማንያዘዋል በሚመራው ብሔራዊ ፕላን ኮሚሽንና በከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በሚመሩ ኮሚቴዎች የተዘጋጀው ሁለተኛው የአምስት ዓመት ዕቅድ ሰነድ በዘርፍ፣ በዘርፍ ተከፍሎ ለውይይት ይቀርባል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በተዘጋጁት አምስት መድረኮች አቶ ሬድዋን፣ ከንቲባ ድሪባ ኩማና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ዓባይ ፀሐዬ ውይይቱን ይመራሉ፡፡
በክልሎች የሚካሄዱትን የውይይት መድረኮች በተለይ በትግራይ ክልል የሚካሄደውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ / ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ በአማራ ክልል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደርና ሲቪል ሰርቪስ ክላስተር አስተባባሪና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሯ / አስቴር ማሞና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙክታር ከድር፣ በደቡብ ክልል የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ በሐረሪ ክልል የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ መመደባቸውን መረጃዎች አመልክተዋል፡፡
ሁለተኛው የአምስት ዓመት ዕቅድ ሰነድ ውይይት የሚካሄደው በዘርፍ በዘርፍ ተከፋፍሎ ሲሆን፣ ጥሪ ከተደረገላቸው መካከል ወጣቶችና ሴቶች ለየብቻ፣ የግሉ ዘርፍ ተወካዮች፣ የመንግሥት ሠራተኞችና ምሁራን፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችና የአካባቢ ልማት ኮሚቴ ተወካዮች ይገኙበታል፡፡
አቶ ሬድዋን እንደገለጹት፣ ከፋፍሎ ማወያየቱ አስፈላጊ የሆነው ሁሉም በተሰማራበት መስክ በቂ ጊዜ ወስዶ ለመነጋገርና ስትራቴጂውን ለማሳካት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው፡፡
ጥሪ የተደረገላቸው ተወያዮችም በኢሕአዴግ መዋቅር ውስጥ ያሉ ብቻ ሳይሆኑ፣ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚወክሉ እንደሆኑ አቶ ሬድዋን ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ Source ( Reporter )

Friday, June 19, 2015

Charleston Church Shooting: Suspect Dylann Roof Captured in North CarolinaThe 21-year-old white man suspected of having gunned down nine people at a historic black church in South Carolina, was back in Charleston Thursday after a sweeping manhunt that spanned two states.
Dylann Roof was caught after 11 a.m. ET following Wednesday night's massacre at Emanuel African Methodist Episcopal Church. He was arrested about 245 miles north in Shelby, North Carolina, during a traffic stop, Charleston Police Chief Gregory Mullen said at a news conference.
Shelby police received a tip about a suspicious car in the area and arrested Roof without incident, Mullen added.
"I am so pleased that we were able to resolve this case quickly ... so that nobody else is harmed by this individual who obviously committed a tragic, heinous crime in the city of Charleston," Mullen said.
Source (NBC News )

Tuesday, June 16, 2015

SA, Nigeria betrayed Africa – Robert Mugabe
ያዘጋጁ ማስታወሻ::
ሮበርት ሙጋቤ ናይጄሪያና ደቡብ ኣፍሪካ ለገንዘብ ያደሩ ዶላር ካዩ ኣገራቸውን ብቻ ሳይሆን ኣህጉሪቷን ኣፍሪካን ራሷን ለመሽጥ የማይመለሱ ታማኞች ያልሆኑ  ናቸው ብለዋቸዋል::  እንደ ሙጋቤ ገለጻ እነዚህ  ሁለት ኣገሮች ኣያቶቻችውና ኣባቶቻቸው የያኔዎቹ ቅኝ ገዥዎቻቸው አንግሊዝና ፈረንሳይ ሲያደርጉት የነበረውን ኣሁንም ደግመውታል ብለዋል::  ከዚህ በተጨማሪም ናይጄሪያና ደቡብ ኣፍሪካ የቀድሞውን የሊቢያ መሪ ጋዳፊን ከስልጣን ለማውረድና ለማስገደል ከም ራብ ኣገሮች ዳጎስ ያለ ብር እንደተቸራቸው ሙጋቤ ያስረዳሉ:: ሊቢያ  ከጋዳፊ በሗላ በኣፍሪካና ባለም ገጽ ጥሩ መልክ ኣላት?? ዲሞክራሲ ሰፍኖባታል?  ወይስ ማእከላዊ ኣስተዳደር ጠፍቶ  ስርኣተ ኣልበኝነት ይታይበታል ??መልሱን ላንባቢያን  እንተዋለን::
President Robert Mugabe spared no punches at the African Union summit in South Africa this weekend. He took jabs at South Africa and Nigeria for “betraying” Africa by signing the UN Security Council Resolution of 1973 in 2011, which approved military action against slain Libyan leader, Muammar Gaddafi.
He told the summit that Africa would never agree to the two countries getting permanent seats on the council as they had betrayed the continent’s trust.
According to Independent News, Mugabe was speaking at a meeting of the ‘Committee of 10′ which was discussing possible changes to the Ezulwini Consensus – an agreement stating Africa’s position of reform within the UN Security Council. South Africa was also calling for the agreement to adopt a more flexible approach as the rigid demands were causing problems in seeing reforms in the council.
South African president is quoted to have said last year: “Africa needs to compromise – not reiterate fixed positions as it has done for the past nine years.”
But, according to one regional official who was at the meeting, Mugabe’s lashing out at South Africa and Nigeria would seriously hamper impede South Africa’s case for amending the consensus.  Source (Independent News)

Sunday, June 14, 2015

South Africa court bid to arrest Sudan's Omar al-BashirA South African court has issued an interim order stopping Sudanese leader Omar al-Bashir, who faces war crimes charges, leaving the country.The court says President Bashir will have to stay until the court hears an application later on Sunday on whether he should be handed over to the International Criminal Court (ICC).  Mr Bashir is in Johannesburg for an African Union (AU) summit.  As the court prepared to hear the case, he posed for a group photo.
Earlier President Bashir was welcomed by South African officials as he arrived in Johannesburg. He is wanted by the ICC on war crimes and genocide charges over the Darfur conflict.  However, there are tensions between the ICC and the AU, with some on the continent accusing the court of unfairly targeting Africans. The AU has previously urged the ICC to stop proceedings against sitting leaders.
The warrants against Mr Bashir, who denies the allegations, have severely restricted his overseas travel.He has, however, visited friendly states in Africa and the Middle East.  Source ( BBC)