Wednesday, February 25, 2015

ወ/ሮ ሰሎሜና ሁለት የሰማያዊ ፓርቲ ሴት ዕጩዎች በዕጣ ከምርጫ ውድድር ውጪ ሆኑ::የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንትም በዕጣ ተሰርዘዋል
ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካሉት 23 የምርጫ ክልሎች መካከል 18 12 በላይ ዕጩዎች በመመዝገባቸው በዕጣ ተለዩ፡፡
የቀድሞ የመንግሥት ቃል አቀባይ የነበሩት / ሰሎሜ ታደሰና የሰማያዊ ፓርቲ ሁለት የሴት ዕጩዎች በዕጣ ከውድድር ውጪ ሆነዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በዕጣ ከዕጩነት ተሰርዘዋል፡፡
በዚህም መሠረት ሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ ሌሎች ሁለት ሴት ዕጩዎች ዕጣ ሊወጣላቸው ባለመቻሉ ከምርጫው የተሰረዙ ሲሆን፣ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢንጂነር ይልቃል ይወዳደሩበት የነበረው የምርጫ ክልል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 መርካቶ አካባቢ እንደነበር ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ፕሬዚዳንቱ አካሄዱን ክፉኛ ተችተውታል፡፡ ‹‹መሠረታዊ የሆነውን ሕገ መንግሥታዊ የዜጎች የመመረጥና የመምረጥ መብት ተጥሷል፤›› በማለት አካሄዱ ከሕገ መንግሥቱ ጋር ይጋጫል በማለት ተቃውመዋል፡፡
በዕጣ የሚባል ነገር በየትኛውም ዓለም የለም ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ ‹‹ከሆነም ሊደረግ የሚገባው የማጣሪያ ምርጫ ይደረግና በማጣሪያ ምርጫው የተሻለ ውጤት ያገኙት መጨረሻ ላይ ለፍፃሜ ወይም ለዋናው ምርጫ ይቀርባሉ እንጂ፣ አንድ ፓርቲ ዕጣ ስላልወጣለት አይወዳደርም ማለት አስገራሚ ነው፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡
ምርጫ ቦርድ ይፋዊ በሆነው የፌስቡክ ገጹ ላይ ግን የኢንጂነር ይልቃልን ትችት ‹‹ክሹፍ አመክንዮ ነው›› በማለት ገልጾታል፡፡ ለዚህም እንደማሳያነት የሚያቀርበው የመጀመሪያ ምክንያት ደግሞ፣ ሕጉ አገልገሎት ላይ የዋለው 1999 .. መሆኑን ነው፡፡ ሰማያዊንም ሆነ ሌሎች አዳዲስ ፓርቲዎችን ለመጉዳት የተፈጠረ አሠራር አልተዘረጋም ሲልም ተከራክሯል፡፡
ሌላው ቦርዱ የሚያቀርበው መከራሪያ ደግሞ በዚህ ሕጉን ተከትሎ በተካሄደው ፓርቲዎችን በዕጣ የመለየት ሥራ መሠረት፣ ‹‹ሰማያዊ ወደ ዕጣ ከገባባቸው 18 የምርጫ ክልሎች በሦስቱ ዕድል ሳይቀናቸው ሲቀር 15 ዕጩዎች አልፈውለታል፤›› የሚል ነው፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ ሪፖርተር ለሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አዋጁ 1999 ከመውጣቱ አንፃር ፓርቲው ከዚህ ቀደም በዚህ አዋጅ ላይ ያሰማው የተቃውሞ ድምፅ ነበር ወይ በማለት ጥያቄ አቅርቦላቸው ነበር፡፡ ፕሬዚዳንቱም፣ ‹‹እነዚህን ሕጐች በመቃወም በተደጋጋሚ ሠልፍ ወጥተናል፡፡ አፋኝና ፀረ ሕገ መንግሥት የሆኑ አዋጆችን ለምሳሌ የፀረ ሽብር፣ የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማኅበራት፣ የመገናኛ ብዙኃን፣ የመረጃ ነፃነትና የምርጫ አዋጆች ላይ ተቃውሞአችንን አሰምተናል፤›› ብለዋል፡፡ በተጨማሪም፣ ‹‹ይህን አንቀጽ በተናጠል ባይሆንም አዋጆቹን በአጠቃላይ የሕገ መንግሥቱን መሠረታዊ እሳቤዎች እናድናቸው በሚል ብዙ ጊዜ ስንጮህ ነበር፤›› በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
ቀጣይ የፓርቲውን እንቅስቃሴ በተመለከተ ‹‹የእኔ ከዚያ ቦታ መውጣት በፓርቲው አጠቃላይ ሥራ ላይ የሕግን ኢፍትሐዊነት ከማሳየት ባለፈና በአጠቃላይ የምርጫው ሒደት ብዙ ችግር ያለበት መሆኑን ከማሳየት በዘለለ፣ በእኔ ሥራም ሆነ በሰማያዊ አቋም ላይ በተለየ ሁኔታ የሚያሳድረው ነገር የለም፤›› ብለዋል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ / ሰሎሜ በጉዳዩ ላይ ለሪፖርተር ማብራያ የሰጡ ሲሆን፣ ‹‹በሕጉ መሠረት ነው የተወሰነው፡፡ በእኔ ላይ ለብቻዬ የደረሰ ነገር አይደለም፤›› ብለዋል፡፡
‹‹ነገር ግን ውሳኔው በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍና የዜግነት ግዴታቸውን መወጣት የሚፈልጉ ግዴታቸውን በመወጣት በአገራቸው ፖለቲካ መሳተፍ የሚፈልጉ ሰዎች ዜጐችን እንዴት ነው የሚያየው በማለት ከመጠየቅ ባለፈ፣ የዜጐችን ተሳትፎ ይገታል ብዬ አስባለሁ፤›› በማለት ገልጸዋል፡፡
/ ሰሎሜ ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ያህል እንኳን ለግል ዕጩዎች መብት ትኩረት አለመስጠቱን ተችተዋል፡፡ ‹‹ዕጣ እንኳን አናወጣም፡፡ በቀጥታ ነው ከውድድር ውጪ የምንሆነው፡፡ ነገር ግን የግል ዕጩ የሚያልፍበት ሒደት ግን ከባድ ነው፡፡ ፊርማ ማሰባሰብ አለ፣ ምንም ዓይነት የመንግሥት ድጋፍ አይሰጥም፣ የአየር ሰዓት አይሰጥህም፡፡ ስለዚህ አንድ ሰው ይህን ያህል ጥረት ካደረገ ሌላው ቢቀር ዕጣ የማውጣት ዕድል እንኳን ቢሰጥ በጣም ደስ ይለኝ ነበር፤›› በማለት ስሜታቸውን ገልጸዋል፡፡
ለብዙ ሰዎች ተስፋ አስቆራጭ ሒደት እንደሆነ / ሰሎሜ የገለጹ ሲሆን፣ በአገሩ ፖለቲካ መሳተፍ የሚፈልግን ነገር ግን አሁን ባለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጨዋታ ደስ የማይለውን አካል ለማቀፍ ሊታሰብበት እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡    Source ( Reporter)

Sunday, February 22, 2015

Interview with former AA University President Dr.Aklilu HabteAbout Seventy-three years ago, fascist Italy carried out a systematic mass extermination campaign in Ethiopia with poison gas sprayed from airplanes and other horrific atrocities that claimed the lives of no less than 1,000,000 Ethiopian men, women and children, including churches, monasteries historic places. One of the interesting thing during that time was , the Vatican clergy blessed fascist military troops, and their weapons, before they departed to carryout Mussolini's "civilizing mission" in Ethiopia.  For a record, the government of Italy has paid  a ransom  sum around   25 million dollars   as   compensation of  the atrocities  they have done  to  the ethiopian people.    It was reported the money was funded to built  Koka  dam,  but  many argued that  the  compensation  at any parameter is not   even  matched what the then Italian rulers    have done to the entire   people  of Ethiopia  as well  as   the Environmental destruction  they  did to our  country. 
 
 Recent report showed that Italy has signed an agreement with Libya to pay a compensation of $5 billion for the use of Libyans who fought as part of the Fascist army during the Second World War. To that end, Ethiopia should be compensated a minimum of $50 billion. Indeed Our country deserves more than that. 

This past week, Ethiopians and friends of Ethiopia are observed the victory of Adwa in various ways  and on  our part  we are presenting  for  you  an exclusive interview of  Dr Akileu  Habte  one of the Board members Global Alliance for Ethiopian Cause and former President of Addis Abeba University.  Dr. Akliliu Habte, explains    the  direct  involvement of Vatican and the  day  light of  genocide of  February  19 , 1941 ( Yekatit 12 ),in the capital . You can also visit The global alliance for Ethiopian cause web site web site and signing the petition at http://www.globalallianceforethiopia.org/ 

On the second part of our program we discuss on the coming Ethiopian election with our associate guest Dr. Belay Habte jesus

 As a reminder, for our North American and Canada listeners you can still listen the whole interview by simply dialing 712-432-9790.  No access code required. 

Below is the link of the full interview with both Drs...
https://ia601500.us.archive.org/25/items/Feburary222015P/Feburary222015P.mp3

Friday, February 20, 2015

Kagame accuses foreign group during his speech in the 40th Anniversary of TPLF President Paul Kagame joined the Ethiopian people to mark the 40th anniversary of the Tigray People's Liberation Front (TPLF), a key partner in the ruling coalition and one of Africa's oldest liberation movements.
Speaking an event in Mekelle, Kagame hailed the cordial ties between Rwanda and Ethiopia, referring the Horn of African nation as a valued partner of Rwanda. The Rwandan leader paid tribute to former Ethiopian prime minister Meles Zenawi, one of the founders of TPLF, whom he described as a hero. Zenawi, the former charismatic leader of the ruling Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF), died in August 2012 aged 57.
"You faced the military might of superpowers. Famine was used against your people, as a weapon of war. Your national unity was under constant assault. But nothing could break the Ethiopian spirit, and you have not only prevailed, but continue to thrive," Kagame said, in reference to TPLF.
The President said Ethiopia's success has great meaning beyond its borders because of how the country has addressed its problems.
"You never wavered in your commitment to build a robust national unity that is, at the same time, firmly anchored in Ethiopia's remarkable diversity. As a result, Ethiopia is peaceful, stable, and increasingly prosperous," he said.
He pointed out that Ethiopians have always maintained a principled commitment to self-reliance in all forms: economic, political, and above all, intellectual. President Kagame also criticised foreign groups which he said assume they can care more about Africans than Africans themselves, adding that such actors were intent on imposing solutions and more often attempt to silence African leaders. "Ethiopia has never kept quiet. You have charted your own course, based on a deep analysis of your history and circumstances, and stayed the course. The result is the enormous growth we see today in Ethiopia, while you move rapidly towards a future as a middle-income country," Kagame added.
He said that the roots of this "confident self-reliance" go back to the very foundation of the TPLF and its partners. "When the full history of our continent's liberation is written, it will be found that in your struggle, Africa as a whole, found one of its most important voices," Kagame said at the anniversary event.  Source ( allAfrica)