Wednesday, February 5, 2014

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሃኖም::

ለክቡር ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሃኖም
የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር

በቅድሚያ ክቡርነትዎ በጤና ሚንስትርነትዎ ጊዜ በሠሩት መልካም ስራ ምክንያት የብዙሃን ኢትዮዽያውያን እናቶችና ህፃናት ህይወት ማትረፍ በማስቻልዎ ለሌሎች ሃገራትም ኣርኣያ የሚሆን መከላከል ላይ ያተኮረ የጤና ስርዓት በመዘርጋትዎ ላመሰግንዎ እወዳለሁ። ወደ ውጭ ጉዳይ ሚንሰትርነት ከተዛወሩም በሁዋላ በብዙ ኣገራዊ ጉዳዮች ከልብ በመቆርቆር ደፋ ቀና ሲሉ በማየቴ፤ እንዲሁም በኣነጋገርዎም ሆነ በተግባርዎ ከብዙ የኢህኣዴግ ባለስልጣናት በተለየ ኢትዮዽያዊ ጨዋነት የሚታይብዎ በመሆንዎና ከፖለቲካዊ ጥቅም ይልቅ የኣገርና የህዝብ ፍቅርን የሚያስቀድሙ ሆነው ስለታዩኝ ከዚህ በታች የማነሳቸውን ሁለት ጉዳዮች በቅን ልቦናዎ እንዲመለከቱልኝ እማፀንዎታለሁ።  click here  to read more 

0 comments:

Post a Comment