Under the instruction of Pastor Lesego Daniel
of Rabboni Centre Ministries dozens of followers dropped to the floor to eat
the grass at his ministry in Garankuwa, north of Pretoria after being told it
will 'bring them closer to God.' His controversial methods have drawn criticism
from thousands of people although members of his congregation swear by his
methods - he is said to have claimed that humans can eat anything to feed their
bodies and survive on whatever they choose to eat. source ( Mail On line )
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የራቢኒ ሴንተር ሚኒስትሪ ቤተክርስቲያን ፓስተር የሆኑት ሌሴጎ ዳንኤል፣ “ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ከፈለጋችሁ ውጡና የግቢውን ሳር ብሉ” ብለው በማዘዛቸው ተከታዮቻቸው ወጥተው ሳሩን ሲበሉ መዋላቸውን ሜል ኦንላይን ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ ፓስተሩ፣ ሥራ መብላት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል ከማለታቸው በተጨማሪ፣ ሰው ምንም ነገር ይሁን ወደ ሆድ የሚገባ እስከሆነ ድረስ መብላት ይችላልም ሲሉ ነግረዋቸዋል። ተከታዮቻቸውም ሳሩን ከበሉ በኋላ አብዛኞቹ ታመው ሲያስመልሳቸው ታይቷል። Source
( Mail on line).
0 comments:
Post a Comment