የተዋቂው ኮሞዲያንና ገጣሚ ሀብቴ ምትኩ 7ተኛ አመት የመታሰቢያ በአል በኪነ ጥበባዊ ድባብ በብሄራዊ ትያትር ለማክበር ዝግጅቱ እየተጠናቀቀ መሆኑን የረጅም ጊዜ ጔደኛውና የሳራ ባልደረባው ኮሞዲያን ደረጀ ኅይሌና እንዲሁም ያዘጋጅ ኮሚቴው አባል ተዋናይና ዳይሬክተር ቴድሮስ ተስፋዬ ገለጹ:: በዚህ የክብር ሰነ ስርአት ላይ ካርቲስቶቹ ቤተ ሰቦች በተጨማሪ ቀደምት ኮሞድያን ልመንህ ታደሰ በክብር እንግድነት እነደሚገኝ ከደረጀ ሀይሌ መረዳት ችለናል:: በዚህ ዙሪያ የተደረገውን ውይይት ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ::
Tuesday, January 22, 2013
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
0 comments:
Post a Comment