
Tuesday, February 28, 2012
Saudi Billionaire to Invest $3.4 Billion in Ethiopia in 5 Years
8:11 AM
1 comment

Monday, February 27, 2012
Yemen's Saleh Will Seek Exile In Ethiopia, Aides Say
11:13 AM
No comments

Russian TV claims Putin assassination plot foiled (The Odessa Saga)
10:49 AM
No comments

Wednesday, February 22, 2012
Iconic singer Mohamed Wardi died at 83
6:08 PM
No comments

Monday, February 20, 2012
Vatican Apology for Complicities in the Ethiopian Genocide 1935-1941

Discrete efforts to elicit a Vatican apology have so far remained unanswered. We, therefore, have to appeal to the international community to demand a full, public apology by the Vatican for its complicity with the Fascists who perpetrated untold war crimes against humanity in Ethiopia. Click here to read more and to sign the petition ...
Sunday, February 19, 2012
ደራሲ ስብሃት ገ /እግዚአብሄር ከዚህ አለም በሞት ተለየ
11:09 PM
No comments

ስብሐት ወደ አዲስ አበባ ከተመለሰ በኋላ በመነን መጽሄት የዝግጅት ክፍል ውስጥ ሰርቷል። በ 1966 ዓ .ም . ወታደራዊው ደርግ ስልጣን ከያዘ በኋላ ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ሲቋቋም በአርታኢነት ተቀጥሮ ሰርቷል። በመንግሥት ትእዛዝም ከሌሎች ሰዎች ጋር በመሆን የካርል ማርክስ ሥራ የሆነውን ካፒታልን (Das Capital) ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በመመለስ ሥራ ላይ ተሳትፏል።
ብዙዎቹ የስብሐት ሥራዎች በተጻፉበት ጊዜ ለመታተም ባይታደሉም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የህትመትን ብርሃን ለማየት በቅተዋል። ጽሁፎቹ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይታተሙ ለመቆየታቸው ዋነኛው ምክንያቱ ስብሐት በመጽሐፉ የሚጠቀማቸው ቃላት ብዙዎቹ በኢትዮጵያ ባህል ያደገ አንባቢን አይን የሚያስፈጥጡ፣ ጆሮ የሚያስይዙ በመሆናቸው ነው። በገበያ ላይ በቅርብ የወጡት ድርሰቶቹ ከመጀመሪያ ቅጂያቸው ብዙ ለውጥ እና የአርትኦት ሥራ የተደረገባቸው እንደሆኑ ይነገራል። ስለዚሁ ጉዳይ ለአዲስ ላይቭ በሰጠው ቃለመጠይቅ ላይ ሲናገር «በጨለማ ያልተደረገውን ነገር አንድም የጻፍኩት የለም… ያለውን እንዳለ ነው የምጽፈው» ብሏል። ይህንኑም ከኤሚል ዞላ የአጻጻፍ ዘይቤ የወሰደው እንደሆነ ይናገራል።
ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ደራሲ፣ አርታኢ፣ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለም – የልብ -ወለድ ድርሰት ገጸባህርይም ነው። ደራሲው የተሰኘው የበአሉ ግርማ ልብ -ወለድ በስብሐት ህይወት ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ነው። ስብሐት ገብረ እግዚአብሔር የ 2 ወንዶች እና የ 3 ሴቶች አባት ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ነው። ከባለፈው ወር ጀምሮ በህክምና ላይ ሲረዳ የነበረው ደራሲ እና ሃያሲ እንዲሁም የፍልስፍና ረቂቅ ባለሙያው ስብሃት በዛሬው እለት ማለፉን ተከትሎ የደረሰን ሪፖርት አጠር ያለ መሆኑን እየገለጽን ዝርዝር መረጃ ይዘን በቅርቡ እንቀርባለን:: ( በዘላለም ገብሬ )
Andulaem Arage was beaten up by a cell inmate, says UDJ president
1:20 PM
No comments

Monday, February 6, 2012
Israel attack to Iran is imminent say top officials
12:18 PM
No comments

Al-Qaeda cell plotting terror acts in Ethiopia arrested
10:44 AM
No comments

Subscribe to:
Posts (Atom)