Friday, February 4, 2011

የግብጹን ወቅታዊ ሁኔታ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዴት ያዩታል?

ቱኒዚያውን የናጠው, ግብጽን ያመሰው ሰሜን ሱዳንንና ዮርዳኖስን ያደረሰው ሀኒባላዊ የህዝብ ማእበል ጉዞውን የገታ አይመስልም:: ሶርያ ላይም ጉምጉሙጉታው ይሰማል:: በግብጽ እየተቀጣጠለ ያለውን አመጽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዴት ይመለከቱታል ? ከጀርመን ድምጽ ያገኘነውን የተለያዩ የህዝብ አስተያየትቶችን ያካተተ ቃለ ምልልስ ለመስማት እቺን ይጫኑ::

0 comments:

Post a Comment