
አረቡን አገር ተራ በተራ እያዳረሰ ያለው አብዮት መስል ( ሀኒባላዊ ..) ህዝባዊ መነሳሳት ቁጣና ቀውስ በኢትዮጵያ እንዳይከሰት መንግሥት ከኑሮ ውድነት ጋር ተዛማጅ የመፍትሔ ዕርምጃዎችን በስፋትና በፍጥነት እንዲወስድ ኢዴፓ አሳስቧል :: የኢደፓ ሊ /መንበር አቶ ልደቱ አያሌው ከዚህም በተጨማሪ ሕዝቡ ከአመፅ ጋር ያልተያያዘ ግፊት በመንግሥት ላይ ማድረግ አለበት ሲሉ ከመግለጻቸውም ሌላ ኢኮኖሚያዊ ችግር ወደ ፖለቲካዊ ችግር ሊቀየር ስለሚችል ይህ ለመንግሥት ስጋት ነው ሲሉ አክለዋል ::
ዝርዝሩን ለማንበብ እቺን ይጫኑ ::
0 comments:
Post a Comment