Wednesday, January 26, 2011

ግብጽ ኒውከለር እንደሚኖራት ተነገረ:: ኢትዮጵያም ልታስብበት ይገባል ተባለ::

በዓለም ላይም የኒውክሌር ቴክኖሎጂው ካላቸው እንደ ደቡብ ኮርያ ካሉ አገሮች ጋር ኢትዮጵያ ያላት ግንኙነትም መልካም በመሆኑ፣ የኒውክሌር ኃይል ቴክኖሎጂውን በቀላሉ ልታገኝ እንደምትችል ኢንጂነሩ አክለው ገልጸዋል፡፡ ስለዚህ ለኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ትክክለኛው ወቅት አሁን መሆኑን ኢንጂነር አስትራይ ተናግረዋል፡፡አሁን ግብፅ የምትገነባው የኒውክሌር ማመንጫ ለሰላማዊ በመሆኑ፣ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዩራኒየም በአገሯ እንዳታበለጽግ ያዛታል፡፡ ይህም የኒውክሌር ኃይሉን ለጦር መሣሪያ ማዋል ስለማያስችላት ብዙ ችግር በአካባቢው ሊፈጠር አይችልም ብለዋል፡፡ ነገር ግን ግብፅ ተለዋጭ የኃይል አቅርቦት ከኒውክሌር ማግኘት ከቻለች በዓባይ ላይ የምታደርገው ጫና ሊቀንስ እንደሚችል ኢንጂነር አስትራይ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝሩን ያንብቡ>>>

0 comments:

Post a Comment