Monday, October 11, 2010

አባት ልጃቸው መስሏቸው የሌላ ሰው ልጅ ቀበሩ::

የሚወዱት ወዳጅ ዘመድዎ ሞተ አረፈ የሚል ዜና ሲሰሙ በዛ ቅጽበት የሚሰማዎትን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ላፍታ ያስቡት...በዚህ የሀዘን ድባብ ሆነው ሬሳውን መጥታችሁ ውሰዱ የሚል ሌላ ጥሪ ደሞ ከሆስፒታል ይደርስዎታል...ልጃቸው ሰሞኑን በተፈጠረው የመኪና አደጋ ሞቶ ሚኒልክ ሆስፒታል ነውና ከቤተ ሰብ ጋር እንዲመጡ የተባሉ አባት የልጃቸውን ሬሳ አይተውና አረጋግጠው ፈርመው ውስደው በወለደ አንጀታቸው እያለቀሱና ባልቃሽም እያስለቀሱ ልጄ ልጄ ጀግናው ልጄ ብለው ብለው ልጃቸውን ይቀብራሉ:: ሁለተኛው ቀን አመሻሽ ላይ አገርን ጉድ ያሰኘ አንድ ጉድ ተፈጠረ:: ከዚህ በላይ ከምሄድ እቺን ይጫኑና ዜናውን እርሶ ራስዎ ይስሙት::

0 comments:

Post a Comment